
Category 1
የስልጠናው ዋና ዋና አላማዎች
· ሰልጣኞች ወደስራ ዓለም ሲገቡ ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ እንቅፋቶችን
ቀድመዉ እንዲለዩ እና አማራጭ የ መፍትሄ ሃሳቦችን እንዲያዘጋጁ
የሚያስችላቸዉን ክህሎቶች እንዲገነዘቡ ማድረግ ነዉ
· ሰልጣኞች ያላቸዉን አቅም እና ክህሎት ለመጠቀም የሚያስችል
አዎንታዊ አመለካከት እንዲያዳብሩ በማስቻል በዕለት ተዕለት ኑሮአቸዉ
ውስጥ የሚያጋጥማቸዉን ኃላፊነቶችን እና ፈተናዎችን በብቃት እንዲወጡ ማስቻል ነዉ
· እርስ በርስ ጠንካራ የስራ ግንኙነትን ያዳብራሉ፡፡
· እሴቶቻቸዉን በመለየት ግባቸዉን ያስቀምጣሉ