
4 Courses
Category 1
የስልጠናው ዋና ዋና አላማዎች
- ሰልጣኞች የስራ ፈጠራ እና ስራ ፈጣሪ ምንነት በመገንዘብ ጠንካራ የስራ ባህል
በመፍጠር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዲያረጋግጡ ማድረግ ነው፡
- በግል ስራ ላይ መሰማራት ለአንድ ሰው በኢኮኖሚ እራስን ለመቻል
እና ለማደግ ዋና አማራጭ እንደሆነ ማወቅ
- የውጤታማ የስራ ፈጣሪ ብቃቶችን በደንብ ማወቅና ማብራራት መቻል
- ስራ ፈጣሪ ለመሆን የሚያስችሉ አማራጮችን በመለየትና
በማወቅ አዋጭ የንግድ ሃሳብ ማመንጨት እና የንግድ ድርጅት ባለቤትነት መሆን
- የንግድ ስራ እቅድ እንዴት እንደሚዘጋጅ እና መሰረታዊ
ይዘቶች ምን ምን እንደሆኑ በማወቅ ጠንካራ የንግድ ስራ እቅድ ማዘጋጀት
- የሂሳብ መዝገብን ዓላማ እና ጥቅሞችን እና የአመዘጋገብ ሂደቶችን
በመረዳት የሂሳብ መዝገብ መዝግቦ መያዝ መቻል
Category 1
የፋይናንስ አያያዝና አጠቃቀም ክህሎት ማለት ምን ማለት ነው?
• ገንዘብ ውጤታማ በሆነ አግባብ ማስተዳደርና መጠቀም
• በገንዘብ ጉዳዮች ላይ በምክንያታዊነት ውሳኔዎች የመወሰን ብቃትና ክህሎት
• የግለሰብና የቤተሰብ ፍላጎቶችን ለማሟላት እና የማኅበራዊ እና መንግስታዊ ግዴታዎችን መወጣት መቻልን
Category 1
የስልጠናው ዋና ዋና አላማዎች
· ሰልጣኞች ወደስራ ዓለም ሲገቡ ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ እንቅፋቶችን
ቀድመዉ እንዲለዩ እና አማራጭ የ መፍትሄ ሃሳቦችን እንዲያዘጋጁ
የሚያስችላቸዉን ክህሎቶች እንዲገነዘቡ ማድረግ ነዉ
· ሰልጣኞች ያላቸዉን አቅም እና ክህሎት ለመጠቀም የሚያስችል
አዎንታዊ አመለካከት እንዲያዳብሩ በማስቻል በዕለት ተዕለት ኑሮአቸዉ
ውስጥ የሚያጋጥማቸዉን ኃላፊነቶችን እና ፈተናዎችን በብቃት እንዲወጡ ማስቻል ነዉ
· እርስ በርስ ጠንካራ የስራ ግንኙነትን ያዳብራሉ፡፡
· እሴቶቻቸዉን በመለየት ግባቸዉን ያስቀምጣሉ
Category 1
In this course, you will learn essential information on COVID-19 and how you can apply your knowledge in the classroom and best support your role as a teacher.