Global searching is not enabled.
Skip to main content

4 Courses

Business Skill
Category 1
Preview Course

Category 1

Business Skill

             የስልጠናው ዋና ዋና አላማዎች

- ሰልጣኞች የስራ ፈጠራ እና ስራ ፈጣሪ ምንነት በመገንዘብ ጠንካራ የስራ ባህል 

በመፍጠር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዲያረጋግጡ ማድረግ  ነው፡

- በግል ስራ ላይ መሰማራት ለአንድ ሰው በኢኮኖሚ እራስን ለመቻል

 እና ለማደግ ዋና አማራጭ እንደሆነ ማወቅ 

- የውጤታማ የስራ ፈጣሪ ብቃቶችን በደንብ ማወቅና ማብራራት መቻል

- ስራ ፈጣሪ ለመሆን የሚያስችሉ አማራጮችን በመለየትና

 በማወቅ  አዋጭ የንግድ ሃሳብ ማመንጨት እና የንግድ ድርጅት ባለቤትነት መሆን

- የንግድ ስራ እቅድ እንዴት እንደሚዘጋጅ እና መሰረታዊ

 ይዘቶች ምን ምን እንደሆኑ በማወቅ ጠንካራ የንግድ ስራ እቅድ ማዘጋጀት

- የሂሳብ መዝገብን ዓላማ እና ጥቅሞችን  እና የአመዘጋገብ ሂደቶችን 

በመረዳት  የሂሳብ መዝገብ  መዝግቦ መያዝ መቻል


Financial Literacy
Category 1
Preview Course

Category 1

Financial Literacy

የፋይናንስ አያያዝና አጠቃቀም ክህሎት ማለት ምን ማለት ነው?

•       ገንዘብ ውጤታማ በሆነ አግባብ ማስተዳደርና መጠቀም

•       በገንዘብ ጉዳዮች ላይ በምክንያታዊነት ውሳኔዎች የመወሰን ብቃትና ክህሎት

•       የግለሰብና የቤተሰብ ፍላጎቶችን ለማሟላት እና የማኅበራዊ እና መንግስታዊ ግዴታዎችን መወጣት መቻልን


Life Skill
Category 1
Preview Course

Category 1

Life Skill

             የስልጠናው ዋና ዋና አላማዎች

·    ሰልጣኞች  ወደስራ ዓለም ሲገቡ ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ እንቅፋቶችን

    ቀድመዉ እንዲለዩ እና አማራጭ የ መፍትሄ ሃሳቦችን እንዲያዘጋጁ

     የሚያስላቸዉን ክህሎቶ እንዲገነዘቡ ማድረግ ነዉ

·    ሰልጣኞች ያላቸዉን አቅም እና ክህሎት ለመጠቀም የሚያስችል

    አዎንታዊ አመለካከት እንዲያዳብሩ በማስቻል   በዕለት ዕለት ኑሮአቸዉ

     ውስጥ የሚያጋጥማቸዉን ኃላፊነቶችን እና ፈተናዎችን በብቃት እንዲወጡ ማስቻል ነዉ

·       እርስ በርስ ጠንካራ የስራ ግንኙነትን  ያዳብራሉ፡፡

·       እሴቶቻቸዉን በመለየት  ግባቸዉን  ያስቀምጣሉ


Covid-19 for Teachers
Category 1
Preview Course

Category 1

Covid-19 for Teachers

In this course, you will learn essential information on COVID-19 and how you can apply your knowledge in the classroom and best support your role as a teacher. 


hidehide